ማህበረ ሰብዓዊያን አጋር
“ማህበረ ሰብዓዊያን” የሰው ልጅ ልዕለ ኃያል በሆነ ሃሰብ ከፍተኛ ደረጃ እንዲደርስ እና በሌሎች ሃሳቦች ጥገኛ እንዳይሆን፣ ይልቁንም ተፈጥሮዊ ነጻነቱን ጠብቆ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች ማለፍ እንዲችል የሚያግዙ የጥበብ ሃሳቦች ላይ የሚሰራ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡
If you have Telegram, you can view and join
ማህበረ ሰብዓዊያን አጋር right away.