📜 ነገደ ማዕከል ሰብዕ 📜
465 members, 72 online
ማዕከለ ሰብዕ የተባሉት ነገሮችን በመገንዘብና በማስተዋል፤ ተፈጥሮን በማየትና አካባቢን በመረዳት በሃሳብ ልዕልና የደረሱ አባቶቻችን ናቸው።
ከዛም አልፎ ምስጢራዊ ከሆኑና የሰው ልጆች ሊደርሱባቸው አይቻልም ተብለው የሚታሰቡ ዓለም አቀፍ እሳቤዎች ላይ የደረሱ ሰዎች ማዕከለ ሰብእ ተብለዋል።
የቀደምት አባቶቻችንን ጥበብ፣ ስልጣኔ ፣ታሪክ፣ ማንነት፣ ይወራል። ለአስተያዬት @Child_of_Melchizedek
If you have Telegram, you can view and join
📜 ነገደ ማዕከል ሰብዕ 📜 right away.