Morning Prayers team(የማለዳ የጸሎት ቡድን)
ይህ የቴሌግራም ቻናል በቡድን አባላቱ መካከል የእግዚአብሔርን ቃል( መፅሐፍ ቅዱስን) መሠረት በማድረግ መተናነፅ እንዲችሉና በአንድ ልብ በፀሎት ለመትጋት በኮረና ዘመን የተፈጠረ ሲሆን በዘር፣ በቀለም ፣ በፆታ ወይም በፖለቲካ አቋም ልዩነት አይደረግበትም።
እንደ ክርስቶስ አካል አብረን በፍቅር እናገልግል!
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።
If you have Telegram, you can view and join
Morning Prayers team(የማለዳ የጸሎት ቡድን) right away.