Kehali Begena (ከሀሊ በገና)
እንኳን ወደ ከሀሊ በገና የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ!
ይህ ቻናል ጥንታዊውንና መንፈሳዊውን የቅዱስ ዳዊት በገና ዝማሬዎችን ለማስፋፋትና ለማስተማር የተዘጋጀ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ሀብት የሆነውን የበገና ዝማሬ፣ ትምህርትና መንፈሳዊ ምክሮችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ።
1. የበገና ትምህርቶች
2. አዳዲስና ነባር ዝማሬዎች
3. መንፈሳዊ ትረካዎች
ሰብስክራይብ በማድረግ
If you have Telegram, you can view and join
Kehali Begena (ከሀሊ በገና) right away.