#ጀማሪ_ብዕረኞች
የቀለማት ህብረት የብዕሮች ጥምር የሀሳቦች ጥልቀት የአይምሮ ርቀት በአንድ ሲጣመሩ ብዙ ብዙ ሀሳቦች ከ አንድ ሲከመሩ ከትልቅ ቆዳ ላይ ማንም እንዳይፍቃቸዉ ደምቀዉ ይከተባሉ
ምን ጊዜም አንድነት ሀይል ነዉ
ስነፅሁፍ ደሞ የፍቅር መስታወት
ጀማሪዎች በአንድ ላይ ትልቅ ሆነዉ ተተኪ ያፈራሉ
If you have Telegram, you can view and join
#ጀማሪ_ብዕረኞች right away.