ግድቡ የኔ ነው
458 members, 3 online
#ግድቡ የኔ ነው ።
💧ውሀውም
💵ገንዘቡም -----🇪🇹የኛ ነው
👷‍♀👷መሀንዲሱም
🔨አናጢውም
⚒ግንበኛውም-----🇪🇹እኛው ነን
ግድቡ 🇪🇹የኛ ነው እናም ሁላችን ብዙ የሚያለያዩን ነገሮች ቢኖሩም አባይ ግድብ ግን አንድ ያደርገናል እናም በግድቡ ዙርያ 🇪🇬 ከውጪም ከውስጥም የሚነሱ ✍ሀሳብ አስተያየቶች👥 ወሬዎችን 🗣 እያነሳን እናወራለን እንጠያየቃለን 💚💛❤️
If you have Telegram, you can view and join
ግድቡ የኔ ነው right away.