HADITH "ሀዲስ እና(ተፍሲር) አስፈላጊ እውቀቶች
123 subscribers
﴿ وَحَالَ بَيْنَهُمَا ٱلْمَوْجُ فَكَانَ مِنَ ٱلْمُغْرَقِينَ ﴾
ሁሉም አቅሉን(አእምሮውን) በቁርአን እና በሀዲስ ከመጡ ጥቅሶች ያስቀደመ ሰው በጭለማ፣ በስሜት እና በቢደአ ባህር ይሰምጣል።
ሸሪኣን በአቅሉ ተመርኩዞ የተፃረረ በልቡ ኢማን አይረጋጋም።
📙የአቅል እና የነቅል መጋጨትን መከላከል( ﺩﺭﺀ تعاﺭﺽ العقل والنقل1/187】 @Onlyabdelah
If you have Telegram, you can view and join
HADITH "ሀዲስ እና(ተፍሲር) አስፈላጊ እውቀቶች right away.