Islam is the way of life
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ይህ group የተከፈተበት ዋና አላማ በሙስሊሙ ማህበረሠብ እየታዩ ያሉት ክፍተቶች ዋና መንስዔው ወጣቱ ያለበት ሁኔታ ነው። ወጣቱ ለዒልም ቅርብ ቢሆን ፣ ለታላቆቹ ቢተናነስ ፣ ዲነል ኢስላምን በደንብ ቢረዳ ትልቅ ለውጥ የማምጣት አቅም ያለው እኛ ወጣቶች ጋር ነው። so የተለያዩ ሀሳቦችን እንጋራበታለን።
If you have Telegram, you can view and join
Islam is the way of life right away.