📚ኢቅራዕ Network📡
321 subscribers
አላህ(ሱ.ወ) መጀመሪያ ባወረደው የቁርአን አንቀፅ እንዲህ ይላል፡-

ﺍﻗْﺮَﺃْ ﺑِﺎﺳْﻢِ ﺭَﺑِّﻚَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺧَﻠَﻖَ

“አንብብ፣ በዚያ (ሁሉንም ነገር) በፈጠረው ጌታህ ስም።”(አልአለቅ96፤1)

አዎ ማንበብ ከፅልመት እና ከአስተሳሰብ ዝቅጠት ወደ ብርሀናማ መንገድ ይወስድሀል፤ አላህ(ሱ.ወ) ዘንድ ክብርን እና ደረጃን ያጎናፅፍሀል።
If you have Telegram, you can view and join
📚ኢቅራዕ Network📡 right away.