ኢህሳን የልማት እና የመረዳጃ ተቋም
የ ኢህሳን ጀመአ አባሎች እንኳን ደህና መጣቹ ።
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ስለ ኢህሳን ምን ያውቃሉ?
🎋 አላማ
👉 ንቁ እና በየትኛውም ህብረተሰብ ላይ ተሳታፊ ሙስሊም መፍጠር
👉 የ ተቸገሩ ሙስሊም ቤቶችን በር ማንኳኳት
👉 ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ትኩረት ያጡ ሊሰሩ የሚገቡ ክፍሎች ላይ መሳተፍ እና ክፍተቶችን ለ ማጥበብ መሞከር
🎋 ትኩረት
👉 ሂጃብ ላይ ንቅናቄ
If you have Telegram, you can view and join
ኢህሳን የልማት እና የመረዳጃ ተቋም right away.