የቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ሐመረ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት የ2018 የርቀት ተማሪዎች መመዝገብያ
- ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታውን ይወጡ 👉 https://t.me/hamer2018 👈
- የትምህርቱ አሰጣጥ በወር አንዴ የገጽ ለገጽ ትምህርት ይሰጣል በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
- እንደየ ትምህርት አይነቱ የመማሪያ ሞጁሎችም ተዘጋጅተዋል
- በአዲስ አበባ ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
-ሼር 👉 https://t.me/hamer2018 👈
If you have Telegram, you can view and join
የቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ሐመረ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት የ2018 የርቀት ተማሪዎች መመዝገብያ right away.