⛓የሀሳብ ሰንሰለት🔗 መወያያ ግሩፕ
300 members, 3 online
እብዶች በበዙበት አለም አንድ ጤነኛ ሆነህ ብትገኝ ለነርሱ አንተ ነህ እብዱ'ጉዱ'
ልታስረዳቸው ብትሞክርም አይሰሙህም
እብድ'ጉድ እያሉ ያሽሟጥጡብሀል።
እኔ ግን ልንገርህ ሚሰማህ ብታጣም መናገርህ
አታቁም።
አዎ! ለዚች አድናቂ እና አስመሳይ አለም እብድ ነኝ!


ጉዱ ካሳ ¿?❔🔑🔒
እምነትን በእውነት
ዕውነትን በዕውቀት
መቀበል መቻል አለብን።

ጉዱ ካሳ❤❤❤💯👂
If you have Telegram, you can view and join
⛓የሀሳብ ሰንሰለት🔗 መወያያ ግሩፕ right away.