G Samrt Aluminium and finishing works
ጂ ስማርት አለሚንየም መስታወት እና ብረታ ብረት ሥራ ድርጅት
በአሉሚንየም መስታወት እና ብረታ ብረት ስራ ድርጅት በዘርፋ ከ15 ዓመታት በላይ የረዥም ስራ ልምድ እና ሙያዊ ብቃት ባላቸው ወጣቶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ መሰረት የተቋቋመ የግል ድርጅት ሲሆን በአጭር ግዜ ውስጥ በአሉሚንየም መስታወት እና በብረታ ብረት ስራዎች በጥራት እውቅናን እና መልካም ስምን እየገነቡ ካሉ ድርጅቶች አንዱ ነው ::
If you have Telegram, you can view and join
G Samrt Aluminium and finishing works right away.