የመርቆሪወስ ጽዋ ማህበር
156 members, 12 online
ከጽዋ መሀበራችን ማንኛዉም ኦርቶዶክስ መሀበሩን መቀላቀል እና በየወሩ በቅዱስ መርቀሪወስ ስም ምንጠጣዉን ጽዋ መጠጣት ይችላል።
መሀበራችን በጎንደር ከተማ በቀበሌ 10 ቀጠና አራት እየተሰራ ባለዉ የቅዱስ መርቆሪወስ ደብር አማካኝነት የተመሰረተ ነው።
አላማዉ
1ኛ የጽዋመሀበር ትዉፊት በኛ ትዉልድ እንዲቀጥል ለማድረግ
2ኛ አቅመ ደካሞችን እና አረጋዉያንን ብሎም ድሆችን እና ህጻናትን ምናግዝበት
If you have Telegram, you can view and join
የመርቆሪወስ ጽዋ ማህበር right away.