Download
DARARA GOLA SDA CHURCH
530 members, 15 online
ራእይ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ በምድርም ለሚኖሩ ለሕዝብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰብክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ መካከል ሲበር አየሁ፤
⁷ በታላቅ ድምፅም፦ የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
ለአስታየት፥-
@sdanat
View in Telegram
If you have
Telegram
, you can view and join
DARARA GOLA SDA CHURCH
right away.