Free thoughts <<❓>>
7 subscribers
በነፃነት ሀሳብና እይታዬን አጋራለሁ።የተሰማኝን እበጠረቃለሁ!
የሚያስማሙንን ሃሳቦች እዚህ ካገኛችሁ እሰየው፡፡
ካለዛም መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ... ለመስማማት አልፅፍም፣ ለመፃፍ አልስማማም፡፡


♦ብቸኝነት ሌላ ሠውን የምታጡበት ሁኔታ ሲሆን
ለብቻ መሆን ግን ራሣችሁን የምታገኙበት ሁኔታ ነው።
/ኦሾ/
If you have Telegram, you can view and join
Free thoughts <<❓>> right away.