Download
ቬነስያ
246 members, 14 online
✍‹‹የጌታ ቀን ድንገት እንደ ሌባ በሌሊት ይመጣልና››
📖1ኛ ተሰ ፭፥፪
❖ ስለዚህ ምክንያት የእድሜያችንን መጨረሻ አስቀድመን እንዳናውቀው አደረገ ከዛሬ ዕለት ጀምሮበ ትጋት ዝግጅታችንን እንጀምር ዘንድ በለጋ ዕድሜያችን ሲቀጩ በየቀኑ አታይምን ስለዚህም አንዱ ሲመክር እንዲህ ብሏል።
✍“ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ አትዘግይ ከዛሬ ነገ እመለሳለሁ እያልህ አትቁጠር”
📖ሲራ ፭፥፰
@Eyob2129
View in Telegram
If you have
Telegram
, you can view and join
ቬነስያ
right away.