ኢዮብ ኃይሌ Eyob Haile
ኢዮብ ኃይሌ እባላለሁ። ማንም ምንም ነኝ! ተራ እና መደዴ። የሚያውቁኝም ይሄን ያውቃሉ፡፡ የማያውቁኝም ይሄን ቀድመው ይወቁ። የገባኝ የመሰለኝን የተረዳሁትን ላጋራችሁ መጥቻለሁ፡፡ በዚህ ቻናል ላይ የማስተላልፋቸው ሀሳቦች ከጠቀማችሁ ውሰዷቸው። ካልረባ አራግፋችሁ ጣሉት። ያመንኩበትን ብቻ ስለምናገር ለመውቀስ ለመንቀፍ እንዳትሳቀቁ።
If you have Telegram, you can view and join
ኢዮብ ኃይሌ Eyob Haile right away.