እኛ የ ኢትዮጵያ ሱሰኞች ነን !
ሱስ የዛሬ 5 አመት ስለ ኢትዮጵያ በሚያስቡ ወጣቶች ለኢትዮጵያ ተከፈተ። ለበርካታ ችግሮቻንን የመፍትሄ ሃሳቦችን አቅርበናል። መለስ ብለው ይመልከቱ። አሁንም አዎቂዎች በሚዘዉሩዋት ሃገር እንደወጣት የመፍትሄ አካል መሆናችንን እንቀጥላለን።
የሱስ ድምጽ የወጣቶች ድምጽ ነው።
እነሱ በታሪክ ኖረው እኛ በታሪክ አንጋደልም።
If you have Telegram, you can view and join
እኛ የ ኢትዮጵያ ሱሰኞች ነን ! right away.