ETRM-Ethiopian Teachers' Rights Movement
የኢትዮጵያ መምህራን መብት ንቅናቄ 🇪🇹
ይህ ከቅድመ አንደኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ያሉ እያንዳንዱ አስተማሪ የሚሰባሰብበት መድረክ ነው። የተሻለ ደመወዝ፣ የስራ ሁኔታ እና ሙያዊ ክብርን ለመታገል የተቋቋመ ንቅናቄ ነን።
ድምጽዎን ለማሰማት፣ ከባልደረባ አስተማሪዎች ጋር ለመገናኘት እና ለውጥ ለማምጣት ጠንካራ ግንባር ለመፍጠር ይቀላቀሉን።
If you have Telegram, you can view and join
ETRM-Ethiopian Teachers' Rights Movement right away.