Download
ከመዝሙር ስንኞች
256 members, 22 online
ከእስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ ታስፈልገኛለህ፤
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ፤
እተነፍሳለሁ አየረን እተነፍሳልሁ፤ (4x)
መኖር ማለት ካንተ ጋር በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው፤
አንተ ደግሞ በሌለበት በቃ እኛም የለንም ነው፤
እየሱስ ወናዬ ነው::
View in Telegram
If you have
Telegram
, you can view and join
ከመዝሙር ስንኞች
right away.