EECSF
534 subscribers
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው::

#ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:-

•ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት

#በዚህ_ቻናል:-
☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ::
☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
If you have Telegram, you can view post
and join EECSF right away.