የድክሲስ እርሻ ልማት ልጆች አብሮ አደግ ማህበር
104 members, 10 online
👉ይህ የአብሮ አደግ ማህበር ያስፈለገው 🌼ዲክሲስ እርሻ ልማት ከተዘጋ በኃላ የእርሻ ልጆች በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም ወጭ ሀገር በትምህርት ፣በስራ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ተበታትነን እንዳንቀር እንድንጠያየቅ ፣ትዝታዎቻችን እንድንካፈል ፣እንድንጠያየቅ፣በአካል ተለያይተን የቆየን በአካል ወይንም በፎቶ እንድንተያይ በቅርብ ርቀት ያለን ደሞ በአከል ለማገናኘት ፣ደስታችንን እና ሀዘናችንን ለመጋራት ነው!
If you have Telegram, you can view and join
የድክሲስ እርሻ ልማት ልጆች አብሮ አደግ ማህበር right away.