የዳውንት ልጆች ማህበር (ዳልማ)
እንኳን   ደህና   መጡ
ይህ ግሩፕ የተከፈተዉ በዋነኝነት በጎ ፍቃደኛ የወረዳው ተወላጆች ያላቸውን እዉቀት፣ ገንዘብ፣  ጉልበት እንዲሁም ውድ ጊዜ ተጠቅመው ለወረዳቸው  የበኩላቸውን አስተዋጾ እንዲያበረክቱ እና ማድረግ ብሎም መደረግ ስለሚገባቸው ሁናቴዎች ለመነጋገር ነው።
  If you have Telegram, you can view and join 
የዳውንት ልጆች ማህበር (ዳልማ) right away.