Desu Fikriel - ደሱ ፍቅርኤል
179 subscribers
መክሊት አዳይ ጌታ ዕጣ ሰጭ ፈጣሪ
ገጣሚ ሁኝ ብሏት የህይዎቴን ጥሪ
የማረፍን ቃና ላ'ፍታ ሳላጣጥም
ስለፋ እኖራለሁ ቀዳዳ ስገጥም
If you have Telegram, you can view post
and join Desu Fikriel - ደሱ ፍቅርኤል right away.