GC ethics and anti corruption
ይህ በጎ/ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ቴሌግራም ቻናል ነው።
ዓላማ :-በመልካም ሥነምግባር የታነፀ ጥሩ ስብዕና ያለውና:ብልሹ አሰራርን:ሙስናን:ሰርቆትን:ተረኝነትን የሚጠየፍ ና በፀናት የሚታገል ትዉልድ ማፍራት ሲሆን
ግብ:-በዩኒቨርስቲያችን በሥነምግባር የሞራል እሴቶችን የተላበሰና ሙስናን የሚታገልና ስጋቶችን ነቅሶ የሚያወጣ ለህብረተሰቡ አልፎም ለሀገሩ የሚተረፍና ትወልድ ማየት ነው
If you have Telegram, you can view and join
GC ethics and anti corruption right away.