መንፈሳዊ ነገር መጻፍ እወዳለሁ❤I like to write about spiritual thing!
🚩በዚህ ቻይናል መንፈሳዊውን ነገር፣ ማህበራዊውን ጉዳይ፣ የፖለቲካውን ምህዳርና የሰዎችን ሁለንተና የሚነኩ ሀሳቦችን በቅዱስ ቃሉ መነጽር ለመመልከት ጥረት አደርጋለሁ። በዚህም መነጽር የተጻፉትም ሆኑ በዚህ ቻይናል የተለቀቁት ነገሮች ሄደው የሚያርፉትም በመጽሐፍ ቅዱስ ጥላ ስር ነው!
🚩ዓላማቸውም እግዚአብሔርን ማክበር፣ ቅዱሳንን ማነጽ፣ ያልዳኑትንም በክርስቶስ ወደሚገኘው የዘላለም እረፍት መጋበዝ ነው!
If you have Telegram, you can view and join
መንፈሳዊ ነገር መጻፍ እወዳለሁ❤I like to write about spiritual thing! right away.