ጥበብ ምንድነው
1 362 subscribers
ምሳሌ 13

¹ ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ ይሰማል፤ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አይሰማም።
² ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፤ የዓመፀኞች ነፍስ ግን ግፍን ትሻለች።
³ አፉን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፤ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን ጥፋትን ያገኘዋል።

⁵ ጻድቅ ሐሰትን ይጠላል፤ ኀጥእ ግን ያሳፍራል ያስነውራልም።
If you have Telegram, you can view and join
ጥበብ ምንድነው right away.