የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሙያ ማጎልበቻ ማዕከል - BiT Career Development Center
የተቋሙን ግብ መሰረት አድርጎ የራሱን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት ከልዩ ልዩ ኩባንያዎች እና አልሙናዮች ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ተማሪዎችንም ተመርቀው ከመውጣታቸው በፊት እና በኋላም በልዩ ልዩ መንገድ የሙያ ማጎልበቻ የሚሰጥበት ማዕከል ነው።
ዋና አስተባባሪ: 0945550071 (ሄኖክ)
የስልጠና አስተባባሪ: 0938831785 (ገዳም)
Career counselor: 0941378906 (ነጻነት)
If you have Telegram, you can view and join
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሙያ ማጎልበቻ ማዕከል - BiT Career Development Center right away.