Andu Art & Promotion
165 subscribers
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ !!!
አንዱ አርት ፕሮሞሽን ለቢሾፍቱና አካባቢዋ በኪነጥበብና በፕሮሞሽን ዘርፍ እንዲሁም በሞዴ ስራዎችን የሠራና እየስራ ያለ ተቋም ሲሆን በዘርፉ ተስማርታችሁ የምትገኙ ድርጅቶችና ተቋማት አብራችሁን መስራት ለምትፍልጉ ሁሉ ሁሌ ዝግጁና ደስተኞች መሆናችንን እንገልጻለን!! በቀጣይ በርካታ ፍላጎት ያላቸውን ሠልጣኞች አካተን በተለያዩ የመድረክ ስራዎች እንገናኛለን ።
If you have Telegram, you can view and join
Andu Art & Promotion right away.