👉👉 ኤሊ ዔዘር "እግዚአብሔር ረድኤት ነው" ማለት ነው። የአብርሃም ቤት መጋቢ ይህ ሰው በግዕዝ ኢያውብር ይባላል። ለልጁ ለይስሐቅ ሚስት ይፈልግ ዘንድ አብርሃም ወደ መስጴጦምያ የላከው አገልጋዩ ነበር።
👉👉 በዚህ መንፈሳዊ channel የእግዚአብሔርን ቃል የደጋግ አባቶች እና እናቶች ምክር ይቀርብበታል።
ራሳችን የምንመዝንበት እና ራሳችን በየቀኑ የምናሳድግበት channel ነው።
@Amon0721