አምሐራ ሳይንት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት/AmharaSayint woreda Communication Affairs office
የአምሐራ ሳይንት ወረዳ ከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደሴ 189 ኪሎሜ፣ ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህር ዳር 659 ኪ.ሜ እንድሁም ከአድስ አበባ ከተማ 589 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ወረዳው ከባህር ወለል በላይ ከ596 እስከ 4247 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአባዛኛው ወጣ ገባና በፕላቶ መሬት የተከበበ ነው፡፡ አጠቃላይ በወረዳዋ አንድ /1/ የከተማ ና ሰላሳ አራት /34/ የገጠር ቀበሌዎች ይገኛሉ፡
If you have Telegram, you can view and join
አምሐራ ሳይንት ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት/AmharaSayint woreda Communication Affairs office right away.