نعيش حياتنا في القرآن
4 099 members, 161 online
የዚህ ግሩፕ ዓላማ ሙስሊሙን ዑማህ ጣፋጭ የሆነውን የአሏህን ቃል በተለያዩ ቃሪዖች ለመጋበዝ ሲሆን ይህንንም ያደረግንበት ምክንያት ስንጨነቅና ስንጠበብ አጅር የምናገኝበትን የአሏህን ቃል እንድናደምጥ ብለን ነው።
ቁርኣን በጣም ብዙ ዘርፈ ጥቅሞች አሉት
✅ቀልብን ያረጋጋልናል
✅ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር ያሳምርልናል
✅ሂፍዝ ላይ ላለም አካል ያግዘዋል
✅ሂፍዝን ለጨረሠ ሙራጀዐ ይሆነዋል ስንቱን እንበለው
If you have Telegram, you can view and join
نعيش حياتنا في القرآن right away.