አል~ፈላህ ኢስላሚክ የቂርዓት እና የመፅሀፍ ማህደር ግሩፕ
አል ፈላህ መፃሀፍ ማህደር የአህለ ሱና ሱፊይ/አሻዒራ ማቱሪድያ ኪታቦች እና የተለያዪ ዳዕዋ/አውዶዎች የአቂዳ ደረሶች የሚገኙበት ግሩፕ ነው ሸር ሸር በማድረግ አድርሱ::
#የቻናላችን አላማዎች
የአህለ ሱና አቂዳን ማስተማር
አቂዳዊ ቂርዓት ሌሎችንም
ስለ ዲናችን ምክክር ማድረግ
ዲናዊይ ጠቃሚ ሀሳቦችን መስጠት
ጠቃሚ ሀድሶችን ለሰዎች ማድረስ
ሰዎችን ወደ ሀቅ መጣራት
ኪታቦችን ማስተዋወቅ ሌሎችም
If you have Telegram, you can view and join
አል~ፈላህ ኢስላሚክ የቂርዓት እና የመፅሀፍ ማህደር ግሩፕ right away.