አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር💚💛❤️🇪🇹
2 902 members, 42 online
በሚመጡት ሁለት ዓመታት ወስጥ የክስታኔን የባህል አቢዮት እንፈጥራን። አዳብናን በፌስቲቫል ደረጃ በየአመቱ እናከብራን ።ኬርታን፣ዪምር ዪምር ፣እንሾሽላ፣እንዞሪቴ፣ሳሙኘትና ሌሎችም አስደናቂ የክስቴኔ ባህሎች ለኢትዮጵያ ህዝብና ለዓለም እናስተዋውቃለን።

@Adabnabekistane
If you have Telegram, you can view and join
አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር💚💛❤️🇪🇹 right away.