YeneVibe Radio - የኔ ቫይብ ሬዲዮ - የዘመኑ! 📻
በሙከራ ስርጭታችን በተመረጡ የማይሰለቹ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎችን ከድሮዎቹ፣ ከ90 ዎቹ ወይም ከትኩሶቹ እንደምርጫዎ በቀላሉ በዕጅ ስልክዎ በየኔ ቫይብ ሬዲዮ ያድምጡ! 🎵🎧
በቅርብ ቀን የሚማርኩ ምርጥ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ሙዚቃዎቹም ሳይረሱ ይዘን እንመጣለን።
በፌስቡክ እና በቴሌግራም ይከታተሉን። በተጨማሪም ለአስተያየቶ በWhatsApp በ +25193333-2325 ያግኙን። 📲
If you have Telegram, you can view and join
YeneVibe Radio - የኔ ቫይብ ሬዲዮ - የዘመኑ! 📻 right away.