የኔ ጉዞ -Yene Guzo-8586
የኔ ጉዞ - Yene Guzo - 8586፣ የሃገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ አውቶብሶችን የሚጠቀሙ ደንበኞች መናኽርያ መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ የትኬት ሽያጭ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል የሞባይል መተግበርያ(Mobile App) ነው።
https://t.me/YeneGuzo_8586_callcenter
If you have Telegram, you can view and join
የኔ ጉዞ -Yene Guzo-8586 right away.