ጠያቂ Team
ጠያቂ Team ማለት በበጎ ፈቃደኛ እና ልበ ቅን ሰዎች የተመሰረተ ማህበር ነው።
👉 አላማውም በየሆስፒታሎች በየመርጃ ማዕከላቶች እንዲሁም በደሳሳ ጎጆቸው ውስጥ ያሉ አረጋውያን ህፃናት እና በተለያየ ደዌ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን በምንችለው ሁሉ በማገዝ ተስፋ ለቆረጡ አይዞህ ባይ ላጡ እና ፍቅርን ለተራቡ ወገኖቻችን በትንሹ ሠጥተን በብዙ የምንቀበልበት ነው ። ይህንን ማህበር በመቀላቀል በወሩ መጨረሻ
If you have Telegram, you can view and join
ጠያቂ Team right away.