ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1
868 subscribers
1ኛ ዮሐንስ

1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤

2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤
If you have Telegram, you can view and join
ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1 right away.