ያልተደረሰበት ከፍታ/Yaltederesebet Kefita
"ያልተደረሰበት ከፍታ ሙሉ አቅምን ለመጠቀም የሚረዱ ያልተለመዱ ጥበቦች" ይህ መፅሐፍ በየትኛውም የሥራ፥ የንሮ፥ እና የዕድሜ ደረጃ ላይ ላሉ ሁሉ የሚጠቅም ነው። ጥሩ ተማሪ፥ ጥሩ የቤተሰብ አስተዳዳሪ፥ ጥሩ ሠራተኛ፥ ጥሩ አሠሪ፥ ሥራ ፈጣሪና ኢንቨስተር ለመሆን የሚያግዙ በጥንቃቄ የተቀመሩ፥ በተግባር የተፈተኑ ልምዶችና መርሆዎችን ይዟል። በቅቡ በገበያ ላይ ይውላል።
If you have Telegram, you can view and join
ያልተደረሰበት ከፍታ/Yaltederesebet Kefita right away.