ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine
1 465 subscribers
ነሲሓ መፅሔት
የነብያት ውርስ የሆነውን ሸሪዓዊ ዕውቀት ከምንጩ በመቅዳት ለሕዝባችን ማድረስ ፤ ኡማውን ለሚገጥሙት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች መፍትሄዎችን ማመላከት እና ቀናውን የሰለፎች ጎዳና ማብራራት የነሲሓ መጽሔት ተቀዳሚ ተልእኮ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዲናዊም ይሁን ዱንያዊ ጉዳዮች ላይ ብቁ እንዲሆን የበኩሏን ትወጣለች፤ ለሚያጋጥሙት ፈተናዎችም መፍትሄዎችን ታመላክታለች።

t.me/nesihablog
If you have Telegram, you can view and join
ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine right away.