የውይይት መድረክ
660 members, 4 online
ይህ ግሩፕ ስለተለያዩ የዓለም እመነቶች በክብርና በመከባበር የምንወያይበት ስፍራ ነው።

ከሁሉም እምነት ተከታዮች ጋር ስለ እምነቶች፣ እሴቶችና ታሪኮች እንነጋገራለን። ዓላማችን መማማር፣ መግባባት እና ልዩነቶቻችንን እያከበርን በሰላም መኖር ነው።

ህግጋት: መከባበር፣ የጥላቻ ንግግር አለመኖር እና በሰከነ መንፈስ መወያየት።

ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣችሁ!
If you have Telegram, you can view and join
የውይይት መድረክ right away.