MAHI HALAL POST
3 488 subscribers
እንደምወደው ያቃል ......
እኔ ግን ከሚያቀው በላይ ነው ምወደው❤


•° የልቦቻችንን መሻት የነገርነው ጌታችን ፍላጎቶቻችንን ለቅሶአችንን እና ዱዓችንን ከቀደር ጋር እስኪያጋጥመው እየጠበቅን ነው ።

አላህ እንዳይታመፅ የደበቅናቸው መውደዶች እና ያልገለፅናቸው ስሜቶችን ኩን በሚለው ቃሉ ኢላሂዬ ያስተካክለው😍
If you have Telegram, you can view and join
MAHI HALAL POST right away.