ልሣነ ተዋሕዶ Lisane Tewahido
185 subscribers
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን በደህና መጣችሁ። ይህ መንፈሳዊ ሕይወታችንን የሚደግፉ የሚያግዙና በመንፈሳዊነት እንድንመላለስ የሚያደርጉን መሰረታቸውን ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮት ላይ ያደረጉ መንፈሳዊ ጽሑፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት ናትና ተዝቆ ከማያልቀው ጥበቧና ተነግሮ ከማያልቀው ድንቅ አስተምህሮዋ እንዲውም ተመርምሮ ከማይደረስበት ምሥጢራቷ በቅርፊት እንጨልፋለን።
If you have Telegram, you can view and join
ልሣነ ተዋሕዶ Lisane Tewahido right away.