ይኽ ከኅዳር ወር የጀመረ በመጽሐፍ ዕቁብ አማካኝነት የተሰባሰቡ የቤተሰብ አባላት ገጽ ነው።
የቤተሰቡ አባል ለመኾን፦
፩.
@Light_Equb ላይ #Join ማድረግ።
፪. ለቤተሰቡ ራስን ማስተዋወቅ።
፫. በአንዱ የዕቁብ ስብስብ ላይ በመካተት በወር 125 ብር የመጽሐፍ ዕቁብ መዋጮ ማዋጣት።
፬. በየሳምንቱ በሚደረገው የቤተሰቡ የጭውውት ቀን መገኘትና መሳተፍ።
➠በየትኛውም ቦታ ኾነው የሚሳተፉበት ነው።