ልባም ሴት👑
ምሳሌ 31
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም።
¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
.
.
.
³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።
³¹ ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት።
If you have Telegram, you can view and join
ልባም ሴት👑 right away.