የተሰበረ ልብ💔
163 subscribers
❤የአምላክ በረከቴ ❤
ባክሽን ነይና ግቢልኝ ከቤቴ
በስስት አይን እያየሁሽ
❤በእቅፎቼ ያሳደኩሽ
ሁል ግዜ የምራብሽ 😋
በራሴ አለም ምናፍቅሽ
ብፈልግም አላገኝሽ
እኔ ብቻ የምመኝሽ 😍
😍 ቢራቢሮ አንቺኮ ነሽ
የምትበሪው በአክናፍሽ
❤የ የፍቅር መዳኒት❤


💖 💖
If you have Telegram, you can view post
and join የተሰበረ ልብ💔 right away.