Hamle 19/67 Primary school Online learning
162 subscribers
👉👉ይህ በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የሐምሌ 19/67 የመ/ጀ/ደ/ ት/ቤት የ ኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ በተቋረጠው መማር ማስተማር ሒደት ተማሪዎች ከመምህራን ጋር የሚገናኙበት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን እንዱሁም ማስታወሻዎችን በተጨማሪም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ወላጆች እና መምህራንም አስፈላጊውን ትብብርና እገዛ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
If you have Telegram, you can view and join
Hamle 19/67 Primary school Online learning right away.