ጉባኤ-ኒቅያ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ኦን ላይን ት/ቤት 🌺
9 083 members, 197 online
[ቅኔ ]
የቤተ-ጉባኤው ዋና አላማ የቅኔን ትምህርት በሁሉም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ቅኔ ወዳድ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ማዳረስ ነው።
በዚህ ቅኔ ቤት
የዋድላ
የዋሸራ
እና
የጎንጅ ቅኔያት አንድነት እና ልዩነት ለፈጻምያን ይብራራሉ።
ተቀላቅለው ይዩት ለካ ቅኔ እንዲህ ቀላል ነው ብለው ይደመማሉ። ቅኔ ከባድም ቀላልም ነው።
ማክበድ እና ማቅለል በእጃችን ነው
[ ቤት]
"ቅኔ ብሂል ቅኑይ ለመንፈስ ቅዱስ"
If you have Telegram, you can view and join
ጉባኤ-ኒቅያ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ኦን ላይን ት/ቤት 🌺 right away.