Fasil Kenema chat
የግሩፑ አላማዎች
✅ ስለክለባችን መወያየት መዘመር አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን መለዋወጥ
✅ ክለባችን ስለ አለበት አሁናዊ አቋም መወያየት እና ስለ ክለባችን የተለያዩ ወሬዎችን ማውራት ይቻላል
በግሩፑ የማይፈቀዱ ነገሮች
❌ በግሩፑ ውስጥ መሰዳደብ አላስፈላጊ ስቲከሮች መለጠፍ
❌ የሌላ ክለብን ስሜት ማንፀባረቅ
❌ በግሩፑ ውስጥ ማንኛውንም ፕሮሞሽን መስራት
ፈፅሞ የተከለከለ ነው
If you have Telegram, you can view and join
Fasil Kenema chat right away.